
የክብር ተስፋ የመፅሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ🎓
የክብር ተስፋ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ለ4 ኛ ዙር ሰልጠኞችን በመመዝገብ ላይ ይገኛል መማር የምትፈልጉ መመዝገብ ትችላላችሁ በተግባራዊ ስነመለኮት በመጀመሪያ ዲግሪ የምንሰጣቸው ኮርሶች 1-አገልጋይ መሪ (kingdom philosophy of servant leadership) 2-ስነ አፈታት (Hermeneutics) 3-ስነ ስብከት (Homoletics) 4-ክርስቶሎጂ (christology) 5-ትችትን ተቋቁም ማገልገል (critisism) 6-5 የጸጋ ቢሮዎች (Five Fold-Ministry) 7-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ንጽረተ ዐለም (Christian worldview) 8-ወርልድ ሚሽን (world Mission ) 9-የቤተ ክርስቲያን አገዛዝ (church Governance ) 10-የተግባቦት ክህሎት ( comminucation Skills ) 11- ዘረኝነትና ክርስቲያን (Recism and Christianity) እና ሌሎችም 40 የኮርስ አይነቶችን እንሰጣለን
